Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-15
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል🥹 ከደስታው ብዛት የማትተኙበት ቀን.... እግዚአብሔር በቅርቡ ያድርግላችሁ🥰🥹
ማራናታ ✍️#አክሳን አዳነ እኛን ልታድነን ወደ ምድር ስትመጣ ልትገላግለን ከሀጢአት ጣጣ ከመጣህ በኋላ ስራህኖ ጨርሰህ ሞታችንን ወስደህ ስትሄድ ወደ አባትህ ቃል የገባህልን ተስፋ የሰጠኸን በክብር ተገልጠህ መተህ እንደምትወስደን ወላጅ እንደሌለው እንደ ማትበትነን ወደ ክብ…
ነፃነት የሰው ልጅ እውቀቱ እየበዛ ሄደ፤ ሃጥያትና አመፃ እጅጉን ጨመረ፤ ነፃነትም በዛ ሁሉ ተፈቀደ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን አጠለቀ፤ አዳም ከአዳም ጋር ካልተጋባው አለ፤ እውቀቱ እየበዛ የሄደ ሲመስለው፤ አምላኩን እረስቶ ለሌላ ሰገደ፤ የኋላውን ሳያይ መጓዝን መረጠ:: የነፃነት ብዛት ህግን…
መሀሪ ነው እሱ part 2😁 ግን አንድ ዜና ካለንበት መጣ "ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን አሸንፎ ከመቃብር ወጣ" 😱😱ኸረ እኔ አላምንም ላይሞት ሰው ሲነሳ በፍጹም አላውቅም በተዘጋ ቤት ሳለ ሁሉም ሰው በፍርሀት በትንሳኤ አካል ክብር ለብሶ መጣ ስናየው ደስ አለን ዳግም ሞት ተረታ አዎ ም…
ይድረስ ለእግዚያር) ከበሬ ደጅ ብትጠና፣ አንኳክተህ ልቤን ብትመታው አልከፍትም አትድከም ከንቱ፣ እኔ እንደው ቃሌን አልፈታው ብትለምን ዘመን ብትፈጅም ልትገባ በሽህ ቃል ብትጥር ተዘግቷል ቁርጥህን እወቅ እሾህ ነው የልቤ አጥር። ; እያልኩኝ ደጄን ሳስጠናህ፣…
መሀሪ ነው እሱ እኔ ስምኦን ነኝ ኬፋ የተባልኩኝ ከአሳ አጥማጅነት ሰው አጥማጅ የሆንኩኝ በወንድሜ ስብከት ይህን ጌታ አውቄ ተከተልኩት ቡቱቱዬን አዉልቄ ከኢየሱስ ጋር ብዙ አሳልፊያለው ብዙ ተአምራትን በእጁ አይቻለው ይሄ ክርስቶስ መሲሁ መሆኑን ከልቤ አምኛለው መምህር ጌትነቱን ግን ድን…
ዋዜማ በአክሳን አዳነ በምድር ስንኖር ለብዙ አመታት ቀኑ ሲፈራረቅ ሲሄዱ ሰአታት ምንም አይመስለንም መምጫው የቀረበ አንድም አልሰራንም ገና ቀናት ሳለ ድንገት ድንገት ይሄኛው ቀን ዋዜማ የኢየሱስ መምጫ የዚህ አለም ማብቂያ ቢሆንስ በድንገት እኛ ሳንዘጋጅ በድንገት ቢደርስስ ሙሽራችን ከደ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.