Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @tikvahethmarketingbot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethafaanoromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
Updated: 2026-08-16
የሕግ ባለሙያዎች ባቀረቡት አቤቱታ መሠረት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠበቆች ላይ ተጥሎ የነበረውን የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ አገደ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገቢዎች ቢሮ፣ የሕግ ባለሙያዎች (ጠበቆች) ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ጋር በተያያዘ…
Media post
Media post
#NationalDialogue🇪🇹 የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሚዲያዎችና ለህብረተሰቡ መልዕክት አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከተጀመረ አንድ ወር መሆኑን የገለጸው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ፣ ሂደቱ አሁን ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ባለፈው አንድ …
Media post
#AddisAbaba #NationalDialogue🇪🇹 (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት የተደረሰው "የፌዴራል ተጠሪ ትሁን" በሚል ሆኖ፣ "የኦሮሚያም መቀመጫ እንድትሆን ሕገመንግስቱ እውቅና ይስጥ" የሚለው ግን "በልዩነት" ተይዞ መሆኑ ተገለጸ። በተለይ 250 ሰዎችን ከ…
" አሁን ላይ ከዋና ዋና ከተሞች ርቀው በሚገኙ አከባቢዎች ከሚደረግ የቡድን ዝርፊያ በበስተቀር የሳምንቱ ሐሙስ የነበረው ሰልፍም ቀርቷል " - አቶ ዮሐንስ ሀቢቢ ላለፉት ወራት በደቡብ አፍሪካ በስፋት ሲስተዋል የነበረው " የስደተኞች ይውጡልን " እንቅስቃሴ በሀገሪቱ የምርጫ ወቅት…
Media post
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.