Channel
Updated: 2026-08-15
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። @tikvahuniversity
Media post
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች #ርዕሰ_መምህራን ለመቅጠር ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በኦንላይን ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ፤ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች (የ223 አመልካቾች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል) ማክሰኞ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 በትም…
#AAU_Information_Week የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት ተከፍቷል። በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ በመገኘት የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች የትምህርት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። እስከ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም በሚቆየው መርሐግብ…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Scie…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ :- • የተማሪዎች የምልመላ እና የምዝገባ ሂደት • በዘርፉ የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል ለማብቃት እያከናወነ ስላላቸው ስራዎች። • ዩኒቨርሲቲው እየሰጣቸው የሚገኙ ፕሮግራሞች አይነት • የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እና…
የ19 ዓመቱ ታዳጊው የ4.1 ሚሊዮን ዶላር ስኮላርሺፕ እንዴት አሸነፈ ? ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል፤ ይከታተሉ👇 https://youtu.be/fJszX23u_-A?si=geN2Jps6HY6gMcnp
በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.