Channel
በክርስቶስ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ፣ እና በቤተ ክርስቲያን አባቶች እምነት ላይ የተመሠረትን ክርስቲያኖች ነን፤ እርሱንም የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን አንብበን እንለወጥ፡፡ ሃሳብ አስታየት ካላችሁ ማስታወቅያ ማሰራት ምትፈልጉ በ @ahadu_kal ያናግሩን፡፡ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ👇 youtube.com/@retua_haymanot
Updated: 2026-08-16
"መንፈሳዊ ጥበብን የምትወድ ነፍስ ዘወትር እግዚአብሔርን ታመሰግናለች፡፡ ሰው ሆይ! ሰዎች ክፉ ነገር ሲያደርሱብህ እግዚአብሔርን አመስግን፤ ያን ጊዜም ክፉው መልካም ይኾንልሃል፡፡ "እንዴት?" ብለህ የጠየቅኸኝ እንደኾነም፦ "በደል የሚፈፅመው ክፉ ነገር የሚቀበለው ሳይኾን ክፉ ነገር የሚ…
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
በአዲስ አበባ ላላችሁ ውድ እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት "ቅዳሴ" በሚል ርእስ ለእህቶች ልዩ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ውድ ያሬዳውያን እህቶች ይህ እድል አያምልጣችሁ 🥰 ነገ 11 ሰዓት በፊት ከፒያሳ ወይም ከ…
"ለመጸለይ ሲደክምህ ስንት ጊዜ ሳይደክምህ ኃጢአት እንደሠራህ አስብ።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
አንድ ሰው ቢበድላችሁና ብትቆጡ፣ ቁጣችሁ በልባችሁ አድሮ ወደ ጥላቻ እንዳያድግ ተጠንቀቁ። ቁጣ በዓይንህ ውስጥ እንዳለ ትንሽ ጉድፍ ነው፤ ጥላቻ ግን እንደ ትልቅ ምሰሶ ነው። አንተ የራስህን ምሰሶ ተሸክመህ፣ በወንድምህ ዓይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት አትድከም። ጥላቻ የቆየና ሥር …
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘም…
ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መውቀስ ትህትና አይደለምና ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስ ነው። #ቅዱስ_ሰራፕዮን
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.