Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-08-17
ክሪስቶስ ዞሊስ እስካሁን ለአርሰናል በ4 ጨዋታዎች ላይ በቋሚነት ተሰልፎ በመጫወት፣ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ ለጎል የሚሆን አስተዋፅኦ አድርጓል! 🤯👏🏼 በኮሚዩኒቲ ሺልድ ላይ የተመዘገቡ 2 አሲስቶችን እና የጨዋታው ኮከብ ክብርን ጨምሮ፣ በአጠቃላይ ለአርሰናል 4 አሲስቶች እና 1 ጎል …
የክለባችን የምንጊዜም ምርጡ ተጫዋች ቲዬሪ ሄንሪ ዛሬ 49ኛ የልደት በዓሉን ያከብራል።🎈 Happy 49th Birthday, KING HENRY! 🎉👑 @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
የክለባችን አሰልጣኝ የትረስ ዘፕሮሰስ እያሳየን የሚገኘው ኮች ሜኬል አርቴታ የኮሚኒቲ 🏅🏆ሺልድን ለ 3 ኛ ግዜ 💭🗯️ማሳካትና ማንሳት ችሏል ከዚበኋላም የቻንፕ ጋጋተዎች እንደሚመጡ ምንም ጥርጥር የሌላቸው በትናንት ጨዋታዎች ብዙ ሁነቶች አስተላልፈዋል ትረስት ዘፕሮሰሱ 💯ውጤት እየ…
🚨ባርሴሎና ቪክቶር ዮከሬሽን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አላደረገም። [Fabrizio Romano]🎖️ @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
▪️አምበሉ ማርቲን ኦዴጋርድ ትላንት ምሽት ድንቅ ቁጥራዊ መረጃዎችን አስመዝግቧል።©👏 @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🚨 አል-ሳድ የጋብርኤል ማርቲኔሊን ሁኔታ በቅርበት መከታተል ጀምሯል ። ➾ ክለባችን አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር ከ€50 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይፈልጋል ። [Matteo Moretto] SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
ቴሪ ሄንሪ ስለ ዞሊስ እና ከማንቸስተር ሲቲ በነበረው ጨዋታ ላይ ስላሳየው ብቃት ፦ 🗣️ ❝ አርሰናል ዞሊስን ከቤልጂየም ሲያስፈርም አላመንኩም ነበር ነገር ግን ከሁለት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ካገረገ በኋላ ቪዬራን ደወልኩለትና «ለወደፊቱ አንድ ውድ ነገር አስፈርመናል » አልኩ…
ሚኬል አርቴታ ስለ ክሪስቶስ ዞሊስ እና ስለ ብሩኖ ጊይማራስ ፦ 🗣️❝ በጣም ጥሩ ነበሩ ብዬ አስባለሁ ። ክሪስቶስ በአብዛኛው ምን ማድረግ እንደሚችል አሳይቷል ። ይህንን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማምጣት አለበት እና እሱ በጣም ወጥነት ያለው ፣ በሳጥኑ ውስጥ እና በዙሪያው በጣም የሚገኝ ስለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.