Channel
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/
Updated: 2026-08-15
አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሚዩኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ጨዋታ አርሰናል እና ማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካት ማንቼስተር ሲቲ ደግሞ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን በማሸነፍ በኮሚዩኒቲ ሺልድ የ…
የባሕር ዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን የካፍ ፍቃድ አገኘ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዝቅተኛ መመዘኛ በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ አ…
ኮሚኒቲ ሺልድ-አርሰናል ከማንቼስር ሲቲ ከደቂቃዎች በኋላ በኤክስትራ ታይም ስፖርት ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን #ስፖርት_ፖድካስት #ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #PoodkaastiiFaanaa …
አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 07፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ እያሱ ወሰን ለቀጣይ አራት ዓመታት ፌዴሬሽኑን እንዲመሩ በድጋሚ መርጧል። ፌዴሬሽኑ …
ፒኤስጂ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፒኤስጂ በአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ አስቶንቪላን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪቪቻ ክቫረትስኬሊያ እና ዴዝሪ ዱዌ አስቆጥረዋል። አስ…
Media post
Media post
የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል፡፡ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ፒኤስጂ እና በዩሮፓ ሊግ አሸናፊው አስቶንቪላ መካከል …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.