Channel
The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ 👉 በፌስቡክ ገፆቻችን https://www.facebook.com/simon.dereje.56 👉 https://www.facebook.com/mik0Man
Updated: 2026-08-16
የቼልሲው የመስመር አጥቂ ፔድሮ ኔቶ የሳዑዲውን አልሂላል ለመቀላቀል መስማማቱ እየተዘገበ ነዉ። ቼልሲ ተጨዋቹን ለመሸጥ ክፍት መሆኑ ሲዘገብ ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ ከተጫዋቾቹ ዝዉዉር ይፈልጋል ተብሏል። ኔቶም ከአልሂላል ጋር በግል ጉዳዮች ከስምምነት ደርሷል ተብሏል። ኔቶ በዚህ ክረምት ስ…
ለመኪናዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያሎትን ይዘው ይምጡ ፣ ዋጋ ተምነን በአዲስ እንቀይራለን 👉 ማይክ ባትሪና ጎማ መሸጫ 🤳 913701702/975293297
Media post
👉 ክርስቲያን ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ 👉 ስፔንስ ወደ ኢንተር ሚላን መዘዋወራቸው ይፋ ሁኗል #ዳጉ_ጆርናል
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የሚያካሂደው የቦምብ ድብደባ ቀጥሏል። የሊባኖስ ብሔራዊ የዜና ኤጀንሲ እንዳስታወቀው፣ የእስራኤል ኃይሎች በደቡብ ሊባኖስ በሚገኙ በርካታ መንደሮች እና ከተሞች ላይ የቦምብ ድብደባ እና የውድመት ዘመቻቸውን ቀጥለዋል። የእስራኤል ኃይሎች በአካባቢው ሰዓት አ…
በጃፓን በጣለ ከፍተኛ ዝናብ ምክኒያት የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከአውሮፕላን ማረፊያ መውጣት አልቻሉም ። በምስራቅ ጃፓን በጣለው “ታይቶ በማይታወቅ” ከባድ ዝናብ ምክኒያት ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፤ 7 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በቶኪዮ ናሪታ አውሮ…
ብስኩት ልግዛልሽ ብሎ በማታለል የ5 ዓመት ህፃን ልጅን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ። በሀላባ ዞን በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ዛላ ፍሬ ቀበሌ ደነቤ ፋማ ቀጠና ልዩ ስፍራ ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው፡፡ ተከሳሽ በሀሩ ሽርሞሎ የተባለ ሲሆን የ5 ዓመት ህፃን ልጅ የሆነችውን ግ…
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉አርሴማ ቤተክርስቲያን ፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ ህንጻ፣ ዱላ ማርያም፣ ጎፋ ካንምፕ፣…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.