Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-08-15
የትግራይ እና አማራ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው የቆቦ አካባቢዎች ዛሬ ማለዳ በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ እንዳሉት በቆቦ ጮቢ በር እና አዲስ ቅኝ በተባሉ አካባቢዎች ማለዳ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ የ…
በሱዳን ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 1.4 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ደቡብ ሱዳን መግባታቸው ተገለጸ በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞችም የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። ደቡብ ሱዳን በራሷ በኩል ከፍተኛ የሰብዓዊ እና የልማት ፈተናዎች ቢጋረጡባትም፣ ለስደተኞች ያላት…
Media post
እስራኤልን ያስደመመው የኢራን ፈጣን የጦር ማገገም በጦርነቱ የመጀመሪያ ሳምንታት የደረሰባትን ጥቃት ተከትሎ፣ የኢራን ወታደራዊ ኃይል ባሳየው ያልተጠበቀ እና ፈጣን የማገገም ሂደት እስራኤል ከፍተኛ ደንጋጤ እና አግራሞት እንደተፈጠረባት ተገለጸ። የደህንነት እና የጂኦፖለቲካ ባለሙያዎች እ…
የመንግሥት «ሥልጣንን የማዕከላዊ ማድረግ» ጥረት በ2025 የኢትዮጵያን ዲሞክራሲያዊ ተቋማትና ሰብአዊ መብቶች አዳክሟል — የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ መንግሥት በብሔር ውጥረቶች እና በትጥቅ ታጣቂዎች እንቅስቃሴ መካከል ሥልጣንን የማዕከላዊ ለማድረግ ያደረገው ጥረት በ2025 «ዲሞክራሲያ…
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ! የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና አጋር ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋስነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ የምትገኘውን እና ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን አል ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠራ…
አዲስ አበባ-የምክር ሒደቱ ሥጋት እንዳሳደረባቸዉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። አዲስ አበባ ዉስጥ በተያዘዉ አገራዊ ምክር ላይ የሚሳተፉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክር ሒደቱ ቅሬታ፣ ጥርጣሬና ሥጋት እንደተሰማቸዉ አስታወቁ።እናት ፓርቲ (እፓ) ፣የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) እና…
የቱፓክ ሻኩር ግድያ የፍርድ ሂደት ከ30 ዓመታት በኋላ በይፋ ተጀመረ በአሜሪካ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስም ያለው የሂፕ-ሆፕ ኮከብ ቱፓክ ሻኩር ከተገደለ ከ30 ዓመታት በኋላ የግድያው ዋና ጠንሳሽ ነው የተባለው ግለሰብ የፍርድ ሂደት በይፋ እንደተጀመረ ኤኤፍፒ በዘገባው አስነብቧል። …
How Alza — the dominant Czech e-commerce platform founded 1994 — runs Telegram ads. Product-drop hooks, Black Friday cadence, multi-country footprint, competitive context vs Mall, Heureka, Notino.
كيف تروّج ألزا — أكبر منصّة تجارة إلكترونية تشيكية منذ 1994 — على تيليجرام. إطلاقات المنتجات، الجمعة السوداء، انتشار متعدّد الدول، التموضع مقابل Mall وHeureka وNotino.
Wie Alza — die seit 1994 dominierende tschechische E-Commerce-Plattform — auf Telegram wirbt. Produkt-Drops, Black Friday, Multi-Country-Footprint, Wettbewerb gegen Mall, Heureka, Notino.
Cómo Alza — la mayor plataforma checa de e-commerce desde 1994 — anuncia en Telegram. Lanzamientos de producto, Black Friday, huella multipaís, posicionamiento frente a Mall, Heureka, Notino.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.