Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-08-18
#HelloTomorrow የአእምሮ ህመምን እንዴት ነው የምንረዳው? https://youtu.be/UxRrF0LF3IE?si=pE-8ST4t55fCk_E8
ነሐሴ 12 2018 ተመካካሪዎች ለአጀንዳዎች ሁለት እና ከዚያ በላይ የቀረቡ ምክረ ሀሳቦችን አንድ አድርገው እንዲያቀርቡ የምክክር ኮሚሽኑ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ተጣጥመው የተዘጋጁ ምክረ ሀሳቦች ዛሬ ማለትም ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለተመካካሪ ቡድኖች ይቀርባሉ ብሎ ተናግሮ የነበረ …
ነሐሴ 12 2018 በኢትዮጵያ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ ተብሏል። የህመም ደረጃው ግን እንደሚለያይ ተጠቅሷል። አብዛኛው ሰው በከፍተኛ የህመም ደረጃ ካልደረሰ በቀር የአእምሮ ህመም ታማሚ መሆንኑ እንደማያውቅም ተነግሯል። ይህ የተነገረው ኤካ ኮ…
ነሐሴ 12 2018 ተማሪዎች የሰው ሠራሽ አስተውህሎት (AI) አጠቃቀም ላይ ከመምህራኖቻቸው ቀድመው የሚገኙ ከሆነ በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ክፍተት መፍጠሩ አንደማይቀር ተጠቆመ። ችግሩን ለመቅረፍ መምህራንን በቴክኖሎጂው ማብቃትና AIን በራሱ እንደ አንድ የትምህርት ኮርስ አዋህዶ መስ…
#ማንንምንእንጠይቅልዎ የተመደበልኝን ቤት ከዓመት በላይ አልተሰጠኝም - በቤቱ ላይ የፍርድ ቤት እግድ ስላለበት ነው ፣ ወረዳው https://youtu.be/cJqGGEYaYHM
#ማስታወሻ የዲፕሎማቱ ማስታወሻ በአምባሳደር ዲባባ አብደታ - አቅራቢ እሸቴ አሰፋ https://youtu.be/qVNd068Csic
ነሐሴ 12 2018 ጉዳት ከመድረሱ በፊት መቆጣጠር የተቻለውና ጉዳት መድረሱ በኦዲት የተረጋገጠ በአጠቃላይ 560 ቢሊየን 606 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ተደራጅተው ምርመራ ተጣርቶባቸዋል ሲል የፌደራል ፖሊስ ተናገረ። ከ2012 ጀምሮ በተከታታይ ለ6 አመታት …
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.