Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-15
ፑቲን እና ትራምፕ በቀናት ውስጥ እናጠናቅቀዋለን ብለው የጀመሩት የዩክሬይን እና የኢራን ጦርነት እንኳን ሊያጠናቅቁት መውጫው ግራ ገብቷቸው ግራ መጋባታቸው አለምን ያስገረመ ክስተት ሆኖ ያለፉት አመታትን ቀጥሏል። ፑቲን እና ትራምፕን ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሁለቱም ሀይማኖተኛ …
ሩሲያ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በሗላ እጅግ ግዙፉንና አውዳሚውን ጥቃት አስተናግዳለች። ከትላንት ጀምሮ በመቶዎች በሚቆጠሩ ድሮኖች ዩክሬይን ሩሲያን ስትደበድብ ሩሲያ ላይ ከባድ ፍንዳታ እና የማያቋርጥ የፍንዳታ ጭስ ሲግተለተል ታይቷል። በጥቃቱ የዌልድቤሪ ቴክኖሎጂ ተቋም የወደመ ሲሆን …
ከሱዳኖች መገለጫ አንዱ ለረሱል ያላቸው ውዴታ ነው። ሙሂብነታቸው ይለያል። በሚያምረው ዜማቸውና ልብ በሚነካው ግጥማቸው ሲያንጎራጉሩ ሁሉም እንባው በሁለት ጉንጮቹ ላይ ይንዤቀዠቃል። ሱዳኖች ቀልበ ቀጭን ናቸው። ለመውደድ የተፈጠሩ የሚመስሉ ዜማንም አሳምሮ የተሰጣቸው ደግሞ ደግ ህዝቦች ነ…
Media post
ጀዋር ሙሀመድ ፋኖን በቀጥታ መተቼት ሲያቅተው ምን ብለው መጣ የወለጋን ፋኖ ያቋቋመው ብልፅግና ነው ብሎ እርፍ! ማድበስበስና ለጊዜያዊ የፖለቲካ ሸቀጥ ተብሎ እውነታን እንዲህ መደፍጠጥ የት ያደርስ እንደሆነ እናያለን! የወለጋ ፋኖን እነ ዘመነ ካሴ ያቋቋሙት ከነርሱ ትእዛዝ የሚቀበል መሆ…
Media post
በትግራይ ክልል 148 ቀበሌዎቼ ላይ አንዲት ጠብታ ዝናብ እንኳ እንዳልዘነበ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። በርካታ የትግራይ አካባቢዎች በድርቅ የተመቱ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ እንሰሳቶች አልቀዋል። በሚሊዮን የሚቆጠር የትግራይ ህዝብም አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል። …
"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በአንድነት በሶስትነት እግዚአብሔር መርጦ ያነገሰው ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ ዘኢትዮጵያ ይድረስ ለእንግሊዝ ንግሥት ቢክቶሪያ እንዴት አሉ ፤ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። እስከዛሬ ድረስ አባቶች ነገስታቱ ፈጣሪያችንን ቢበድሉ ለጋላ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.