Channel
Facts matter! www.meseretmedia.org
Updated: 2026-08-15
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/iOtKSiGnChM?is=n2sn_89vZlNyT8TK
#የሚድያዳሰሳ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ውስጥ ወደቀ ስለተባለ የጦር ጄት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ የቆዩት መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን ኢትዮጵያ ቼክ አረጋገጠ የመረጃው መሰራጨትን ተከተሎ አንዳንዶች የጦር ጄቱ በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ተመቶ መውደቁን በመጥቀስ …
የመሠረት ሚድያ መረጃዎችን ካለገደብ ማንበብ ይፈልጋሉ? በቀጥታ በኢሜይል አድራሻዎ አዳዲስ ዜናዎች ልንልክልዎትም እንችላለን። ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ⤵️ https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
#ዜናመሠረት በድሬዳዋ የታይዋን ገበያ አዳራሽ 120 ነጋዴዎች ሱቆቻቸው ተዘግተውባቸው እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ገለጹ “በሰራነው ልክ ተገቢና ገቢያችንን ያማከለ ህጋዊ ግብር ለመክፈል ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ከስራ ውጭ የሚያደርገንና የሚያከሰርን አሰራር ሊጫንብን አይገባም” ተጨማሪ…
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ዲያስፖራ መሪዎች ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ሳራ ጃኮብስ ጋር በህዝብ ደህንነት እና ሰብአዊ መብቶች ዙሪያ ተወያዩ በሚቀጥሉት ሳምንታት የዲያስፖራ ልዑኩ በዋሽንግተን ዲሲ ኮንግረስ አባላት፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣናት፣ ከፖሊሲ ጥናት ተቋማት እና…
#ዜናመሠረት በሀዋሳ ከተማ የሀይቅ ዳርቻ የኮሪደር ልማት መዋጮን ሰበብ ያደረገ በከፊል የመንግስት ሰራተኞች ላይ የደመወዝ እገዳ መደረጉ ተሰማ የከተማዋ የፋይናንስ ቢሮ ሠራተኞች ከደመወዛቸው ከ50 እስከ 100 ፐርሰንት የሚሆነውን ለልማቱ መዋጮ ካልፈቀዱ በስተቀር የክፍያ ፔሮል እንዳይሰ…
#ዜናመሠረት በቅርቡ አበሽጌ ወረዳ ውስጥ 'ፋኖ ናቸው' በማለት የተገደሉት ሶስት ወጣቶች ቤተሰቦች ግድያውን አስተባብሉ የሚል ጫና እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ ለሟች ቤተሰቦች "የሞቱበትን ምክንያት አናውቅም፣ የመንግስት አካላት አልገደሏቸውም በሉ፣ አሊያ ግን እኛ ከታሰርን እናንተው ትጠፋ…
#ዜናመሠረት የፖለቲካ እስረኞችን በአዲሱ አመት ለመፍታት መንግስት ታራሚዎች ይቅርታ እንዲጠይቁ እያግባባ መሆኑ ታወቀ በይቅርታ ከመፈታታቸው በፊት የሦስት ወይም የሁለት ቀን ሥልጠና ለመስጠትና 'አይደገምም!' የሚል ጽሑፍ ያለበት ቲሸርት ለማዘጋጀት ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገልጿል፣…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.