Kanal
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Aktualisiert: 2026-08-17
ምንአልባት ሶስተኛው የአማካይ ዝውውር ? ማንቸስተር ዩናይትድ የብራይተን አማካይ የሆነውን ጃክ ሂንሼልዉድን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ሂንሼልዉድም በአማካይ ቦታ እና በቀኝ ተከላካይነት መጫወት የሚችል ቨርሳታይል ተጨዋች በመሆኑ ለማይክል ካሪክ ቡድን ወሳኝ ፊርማ ነው ተብሎ ይታሰባል ። አር…
የካማራ ዝውውር 51ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሆነ ለዩናይትድ ተነግሮታል !! ማንቸስተር ዩናይትድ የሞናኮውን ኮከብ ላሚን ካማራን ለማስፈረም ከ51 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ መክፈል እንዳለበት ተነግሮታል ። ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አ…
የናንተ የpre season ምርጥ ተጫዋች ማነው ? አቋሙ ወርዶ ያገኛችሁት ማንን ነው ? በጥሩ ሁኔታ አመቱን ይጀምራል ብላችሁ ተስፋ የምታደርጉበትስ ማንን ነው ? @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
9 አመታትን በታላቅነት! 😍❤ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
"ክለቡ ገንዘብ አለው በያዝነው ክረምት ገንዘብ ከማውጣቱ ጋር ተያይዘው የሚሄዱት በጀት እና ፖሊሲዎች ይኖራሉ ይህ እርግጥ ነው።" "በእኔ ግምት በፋይናንስ በኩል ዩናይትድ በዚህ ዝውውር 300 ሚሊዮን ፓውንድ ድረስ ማውጣት ይችሉ ነበር። ነገር ግን ባለፉት ሁለት አመታት እንዲህ ያለን ወ…
ብሩኖ በአንድ ወቅት በ X ገፁ 🥹 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
"በእርግጠኝነት አዳዲስ ተጫዋቾች ይመጣሉ።" የሜን አምደኛ የሆነው ስቴቨን ሬልስተን እንደተናገረው ከሆነ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በእርግጠኝነት ተጫዋች እንደሚያስፈርሙ ተናግሯል። በተጨማሪም ካነሳቸው ሃሳቦች መካከል ማይክል ካሪክን በዚህ ሁኔታ ይተውታል ብዬ አላስብም ያለው ስቴቨን…
🏆 2️⃣ከፍፍፍፍፍፍፍፍ ብለው ይብረሩ በሽልማት ይንበሽበሹ!! 🤑💥 💵🥇 ተወዳጁን እና ተመራጩን የክራሽ ጨዋታ Aviator በመሬማ ጌምስ ይጫወቱ ይንበሽበሹ! ✅ይመዝገቡ መጫወት ይጀምሩ ✔️ በተጨማሪም ካሲኖ ሲጫወቱ 15% የገንዘብ ተመላሽ (Cashback) ያገኛሉ! 🔗 ቴሌግራም…
Noch keine Anzeigen indexiert.
Dieser Kanal wurde zur Beobachtung hinzugefügt, aber bisher keine Sponsored-Impressions erfasst. Abonniere unten — wir benachrichtigen dich beim ersten Treffer.
Beobachtet seit 2026-07-03 · erste Anzeigenprüfung in der Warteschlange