Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-18
💗 እንኳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሰን! ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው። እጅህ በረታች፡ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች። (መዝ. 88:12) ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedo…
♡ አበራ ታቦር ♡ አበራ ታቦር በጌታ ግርማ(2) ፍጥረት ሁሉ አብ ሲናገር ሰማ Taabor ni ife ulfina Gooftaan (2) Uumamni hunduu jecha Abbaa dhaga'an ሙሴ ኤልያስ የናፈቁት ሐዋርያት ፊቱ የወደቁት እርሱ ነው ጌታ አምላካችን የሚናገረው ለልባችን ደ…
✏️ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው ደብረ ታቦርስ ? በምዕምዕናን ዘንድ ቡሄ ተብሎም ይታወቃል። ቡሄ ማለት ብርሃኑ የደመቀ የጎላ ማለት ነው ይህም ስያሜ በደብረ ታቦር ጌታችንን ብርሃነ መለኮት ጋር መጋለጥ ጋር የተያያዘ ስያሜ ነው። ደብረ ታቦር ማለት የታቦር ታራራ ማለት ነው ተራራው ከገ…
♡ ማር ሚካኤል ♡ ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ ባርከህ ያሳደከኝ በቅኔ በዜማ መዝሙር አልሰስትም አባቴ ላንተማ ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም እንድጸና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም ፍጻሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ አበርታኝ ልበርታ አጽናኝ ልጽና ልጅህ ባህሩን ክፈለው በደረቅ…
♡ ሰንበተ ክርስቲያን ♡ በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት ለአብርሃም…
Media post
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ ?
✞ ሁሌ ስጠራሽ ✞ ሁሌ ስጠራሽ አማላጄ ብዬ አጽናኝ አጥቼ ሁኜ ለብቻዬ የጌታዬ እናት ይርዳኝ ጸሎትሽ ግቢሊኝ ቤቴ እንባዬን አብሺ የበረታ ነው ሸክሙ ይከብዳል ብቻውን ወጥቶ ማን ይችለዋል ጅራፋ ብዙ አለም ዱላዋ በአንቺ ነው ድንግል ነፍሴ ተስፋዋ ይለምልምልኝ ተስፋ ውጥኔ አይጨልምብኝ የ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.