Channel
ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ermiyas_kifle
Updated: 2026-08-15
ቶሎ ና አባ ኢየሱስ የኔ ሙሽራ በሰማይ ያለኸው ቤቴን ልትሰራ እመጣለሁ ብለህ ያኔ የነገርከኝ በክብር ታጅበህ እኔን ልትወስደኝ መቼ ይሆን ጌታ ቀኑ የምትመጣበት ፊትለፊት ካንተ ጋር ምንተያይበት. ትዝ ይልሃል አባ ያኔ ቃል ስትገባ የሐዋርያቱ ነፍስ በሃዘን ተከባ ወላጅ እንደሌላቸው አልተ…
የየትኛውን ዘማሪ መዝሙር ይፈልጋሉ wave ለመግባት @pluzinf0
ልብ ስጠኝ ልብ ስጠኝ አባ አንተን የሚፈራ በሄደበት ሁሉ ስምህን የሚጠራ በቃልህ ተመክሮ ለፈቃድህ የሚኖር አንተን ለማስደሰት ዘወትር የሚጥር ልብ ስጠኝ አንተ የምትወደውን ልትሰራ ስትመጣ ላንተ ሚገኘውን. ሰው ሁሉ ፈቃዱን በሚፈፅምበት ካንተ ሃሳብ ርቆ ጠፍቶ በሄደበት በፈጠርከው ፍጥረት…
https://vt.tiktok.com/ZSVdKyhb5/
React And Share @Kegetemku_leyesus
https://vt.tiktok.com/ZSV13QPFt/
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ብርቄ ነህ ብርቄ ነህ ሁሌ የማለምድህ የኔ ነህም ብዬ የማላቃልልህ በኔ ዘንድ ዋጋህ እጅግ ውድ የሆነ በቤት በጓዳዬ ደምቆ የገነነ ኢየሱሴ ለኔ ውዱ ነገሬ ነህ ውድ ከተባለው ሁሉ ትለያለህ. የነፍሴ ረሃብ የሁል ጊዜ ጥማት የአይኖቼ ማረፊያ የየዕለት ጉጉት አውርቼ አውርቼ ዘውትር የማልጠግ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.