Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-15
🛑 አራተኛ ሳምንታችን (1 ወራችን) ሊፈፀም ነው‼️ 28ኛ ቀን ደረስን። አራተኛው ሳምንት ዛሬ ይፈፀማል። 9ኛ ክፍል በሚቀጥሉት ቀናት ያልቃል። በዓላማ ተነስ። እሁድ የእረፍት ቀን ሳይሆን የሳምንቱ ቁልፍ ቀን ነው። በዚህ ከቀጠልክ አይምሮህ ውስጥ ወዳሰብከው የኢንትራንስ ውጤት እየተጠ…
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ ያልቃል! ስለዚህ ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ነሀሴ 9 ደርሰናል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! የዛሬውን ጥናት እና ፈተና ጨረስክ? ካልጨረስክ አ…
🛑 ቅዳሜን በዲስፕሊን መጠቀም ግዴታ ነው‼️ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪ በየአመቱ ብሔራዊ ፈተናን ይፈተናል፤ 30ሺው ብቻ ወደ ዩኒቨርስቲ ያልፋል። በውጤት ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሌሎች ቅዳሜና እሁድን ፈታ ሲሉበት አንተ ደግሞ ጥግ ድረስ ትጠቀምበታለህ። ከዛ ማለፍህ ይረጋ…
🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን "Good Will Hunting" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። በህይወታችሁ ከማትረሱት ምርጥ ፊልም ይሄ ይሆናል፤ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ። በተለይ በራስ መተማመን መገንባት የምትፈልጉ ልጆች እዩት። ✅ ከታች ባለው ሊንክ ቀጥታ ገብታችሁ ፊልሙን ማየት …
🛑 በዚህ ክረምት ✅ ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እን…
🛑 የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ የዛሬው SAT በጣም ወሳኝ ነው‼️ ነሀሴን 7 ቀን ገፍተናል። ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች ገና ነኝ ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠቀም ኖሮ…
🛑 ጥያቄ በደምብ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው! የትላንቱ Biology እና Eco ወሳኝ ፈተና ተጠናቋል? ውጤትህ ምንም ይሁን፤ ተፈትነህ፤ Correction አይተህ ስህተትህን እወቀው፤ ከዛ ቀጣይ አመት ድጋሚ ከልሰን የብሔራዊ እና የሞዴል ፈተና ስንሰራበት መቼም አትረሳውም፤ ለ…
🛑 መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን በዚህ ክረምት ግዴታ ነው‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-6 እና His Unit-6 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 2-4 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ ከ Hist ት/ት ደግሞ ከ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል። አጥንተን ስንጨርስ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.