Channel
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
Updated: 2026-08-15
ኢንትራንስ ፈተና ላይ ማወቅ ያለባቹ ነገር አንድ ምእራፍ ወይም ክፍል የሚነበበው ገጽ በበዛ ቁጥር generally ብዙ ጥያቄዎች ይወጡበታል፡፡ ለምሳሌ፡ የአንድ ትምህርት 25 ገጽ ያለው ምእራፍ እና 70 ገጽ ያለው እኩል ጥያቄ አይወጣበትም፡፡ 25 ገጽ ያለው ምእራፍ 2 ጥያቄ ከወጣበት …
8. አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ የተለያዩ ከተሞች ካምፓስ ይኖራቸዋል፡፡ እናንተ መማር የምትፈልጉት እዛው ከተማው ወይም ከከተማ ውጪ ሊሆን ይችላል፡፡ እንደመነሻ መረጃ ዌብሳይታቸው ልታገኙ ትችላላቹ ፤ ግን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ up-to-date ላይሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ 🔹 Addis…
ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት የትምህርት ፕሮግራም እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ፤ ይሄ ዋነኛው ነው። 2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት የትምህርት…
Civil Engineering በፊት ስራ ላይ ተፈላጊነት ነበረው በተለይ ከ2005 ዓም በፊት፡፡ አሁን ላይ ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፤ በብዛት በ Civil Engineering ስራ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ለአንድ ስራ position ብዙ ሰዎች ያመለክታሉ፡፡ Demand ጠፍቶ ሳይሆን ፤ d…
Software Engineer / Computer Science መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ብዙ ናቹ፡፡ 1. ከ AI ጋር ተያይዞ ምን አይነት future ይኖረዋል ብላቹ ታስባላቹ ? 2. ከእነዚህ የትምህርት ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በሶሻል ሚዲያ እና በ international ዜናዎች አንዳንድ…
Media post
የሳምንቱ የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 10 Aug - Sun 16 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matr…
በግላችን አሁን ላይ Top 11 የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች without ranking order 🔹Addis Ababa University 🔹Adama Science and Technology Univ. 🔹Addis Ababa Science and Technology Univ. 🔹Arbaminch Univers…
How Babbel runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Busuu runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Cambly runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How italki runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.