Channel
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @ethiocon143bot ይጠቀሙ
Updated: 2026-08-15
በብሎኬት ግንባታ ወቅት የቱምቢ (Plumb Bob) ትክክለኛ አጠቃቀም እና የሳይት ቁጥጥር! 🧐🏗️ በምስሉ ላይ እንደምናየው የብሎኬት ግንባታው በትክክል ወደ ላይ ቀጥተኛ (Plumb / Vertical) መሆኑን ለማረጋገጥ የቱምቢ(Plumb Bob) ልኬት እየተወሰደ ይገኛል። በቱቢ ል…
DEFLECTION ምንድነው? 👉አንድ Beam ላይ Load ሲጫን Beam ቀድሞ ከነበረበት ቀጥተኛ ቅርጽ ይወጣና ይጎበጣል። ይህ የBeam ከOriginal Position የሚያደርገው የVertical Displacement Deflection ይባላል። Before Loading A ─────────…
የኮንክሪት የውሃ ማፍሰሻ ቦይ (Concrete Roof Gutter) ውሃ እንዳያስተላልፍ የሚደረጉ ዋና ዋና ጥንቃቄዎች! 🧐🌧️ በምስሉ ላይ እንደምናየው በቆርቆሮው እና በፓራፔት ግንቡ መካከል የኮንክሪት ቦይ (Concrete Gutter) ተሰርቷል። ይህ ቦታ በህንፃዎች ላይ ከፍተኛ የ…
በራፍት ፋውንዴሽን (Raft Foundation) ብረት ዝርጋታ ላይ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ነጥቦች! 🧐🏗️ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ወፍራም የታችኛ እና የላይኛ የብረት ንብርብሮች (Top & Bottom Rebar Mesh) በከፍተኛ ጥንቃቄ ተዘርግተው በማሰሪያ ሽቦ (Binding wi…
⚡️Cube Test (Compressive Strength Test) 1. Cube Test ምንድን ነው? ✅Cube Test ማለት የተጠናከረ ኮንክሪት የግፊት ጥንካሬ (Compressive Strength) ለመለካት የሚደረግ የላብራቶሪ ሙከራ ነው። 👉 Slump Test የሥራ ቀላልነትን ይለካል፤…
#Rate #Analysis ምንድን ነው? ✅Rate Analysis ማለት የአንድ የግንባታ ሥራ (1 m³ Concrete፣ 1 m² Plastering፣ 1 m³ Masonry...) አንድ ዩኒት ለመስራት የሚያስፈልገውን ቁሳቁስ፣ የሰራተኛ፣ የማሽን እና ሌሎች ወጪዎች በዝርዝር ማስላት ነው። #Ra…
Project Management Triangle የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት በ3 ዋና ነገሮች ላይ ይመሰረታል፦ ✅Time (ጊዜ) ✅Cost (ወጪ) ✅Quality / Scope (ጥራት / የሥራ መጠን) 🙏ከእነዚህ አንዱ ከተቀየረ ሌሎቹም ይጎዳሉ። ለምሳሌ፦ ✅ጊዜን ብታሳጥር ወጪ ሊጨምር ይችላል።…
🙏Stress ዓይነቶች 1. Tensile Stress (የመዘርጋት ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጎተት የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅የSteel Reinforcement ✅Steel Tie Rod 2. Compressive Stress (የመጨመቅ ውጥረት) ✅ቁሱ ሲጨመቅ የሚፈጠር ውጥረት ነው። ምሳሌ፦ ✅Co…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.