Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot
Updated: 2026-08-16
የትግራይ እና አማራ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው የቆቦ አካባቢዎች ዛሬ ማለዳ በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ እንዳሉት በቆቦ ጮቢ በር እና አዲስ ቅኝ በተባሉ አካባቢዎች ማለዳ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ የ…
ለሠላም ተስፋ ሰጭ መረጃ‼ የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት በናይሮቢ ሊወያዩ ነው ተባለ‼ የፌዴራል መንግስት እና የህወሓት አመራሮች በሚቀጥለው ሳምንት በኬንያ ናይሮቢ ለዳግም ውይይት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰምቷል። 📌 በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ትግራይ አነፃራዊ ሰላም ሰፍኖ የቆየ ቢሆን…
ሆቴሎች የሀገሪቱን ባህልና ተፈጥሯዊ መስህቦች በሚመጥን መልኩ ሊገነቡ እንደሚገባ ተገለጸ በኢትዮጵያ የሚገነቡ ሆቴሎችና የቱሪዝም ማረፊያዎች የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክና ተፈጥሯዊ ገጽታ ባንፀባረቀ መልኩ ለጎብኚዎች ሳቢ ሆነው ሊገነቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ማህበር ለመ…
ሰበር ዜና ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በነፃ ሊያስተላልፍ ነው ። ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት በኢትዮጵያ መሆኑን አስታውቋል ። ከዚህ ቀደም ኢቲቪ በሳምንት አንድ ጨዋታ ሲያስተላልፍ …
የደቡብ አፍሪካ የስራ አጥነት መጠን ላለፉት አራት ዓመታት ወደ ከፍተኛው ደረጃ ማሻቀቡ ተገለጸ የደቡብ አፍሪካ የስራ አጥነት መጠን በሁለተኛው ሩብ ዓመት ከ2022 ወዲህ ወደ ከፍተኛው መርሃ ግብር ማሻቀቡ ይፋዊ መረጃዎች አመላክቱ። አዲሶቹ አኃዛዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ጥምር መንግሥ…
🌟 ለወደፊት ህይወትዎ አሁን ይወስኑ፡ ወጣት ሴቶች የአላቡጋ ስታርትን ለምን ይመርጣሉ?🌟 የአላቡጋ ስታርት ግልጽ እና ከወጪ ነፃ የሆነየሥራ ስምሪት ፕሮግራም በመሆኑ በብዙዎች ተመራጭ ሆኗል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን በማስወገድ፣ የተረጋጋ ሥራ፣ የተረጋገጠ ገቢ እና ምቹ ማረፊያ በማቅረ…
"ባንዳ ለሆዱ ሲሞት እኛ ለሀገር ሉዓላዊነት እንሞታለን!"ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ2018 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው አስተላላፊ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል፦ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የውጊ…
ትራምፕ የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን "የአሜሪካ ግዛት" ለማድረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ለዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ እጅግ ወሳኝ የሆነውን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት አድርገው…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.