Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-08-17
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ የወረቀት ትኬት ሊያስቀር ነው የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በ2019 ዓ.ም. ጀምሮ የወረቀት ትኬት አሰጣጡን ሙሉ ለሙሉ በማስቀረት የዲጂታል ስርዓት እንደሚዘረጋ አስታወቀ። ይህ ዘመናዊ አሰራር ተገልጋዮች የዲጂታል ክፍያ ስርዓት እንዲጠቀ…
የቅድስት አርሴማ ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ራሷን የክርስቶስ ሙሽራ አድርጋ የለየች የፊቷ መልክ እጅግ ልዩ፣ ደምግባቷ ያማረ ነበረች። ራሷን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽርነት ያጨችና ዓለምን የናቀች፣ ለመንፈሳዊ ሕይወቷ ፍጹም ራሷን አሳልፋ የሰጠችም ናት፡፡ ውብ…
Media post
የ"ቤተሰብ ጨዋታ" አዲስ አቅራቢ ውድድር በኮሜዲያን ያሲን አሸናፊነት ተጠናቀቀ! በኢቢኤስ (EBS TV) በሚቀርበው ተወዳጅ የ"ቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም ላይ አዲስ አቅራቢ ለመምረጥ ሲካሄድ የነበረው የተመልካቾች የኤስኤምኤስ (SMS) ድምፅ አሰጣጥ በይፋ ተጠናቆ አሸናፊው ታውቋል። ከበር…
መድኃኔአለም በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅ ይጠብቀን🙏 እግዚአብሔር እስራኤልን ከደመና መና አውርዶ፣ ከአለት ውሀ አፍልቆ መገባቸው፡፡ እነርሱ ግን እዚህ ደጋ ላይ ቢሆንለት የውርጭ ሰደቃ እያበጀ፣ ውሀውን እያረጋ፣ መና መገብኳችሁ ይላል እንጅ ቆላ ቢሆነማ ባልተቻለውም ነበር ብለዋል።…
Media post
ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️ በህወሓት ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ከራያ የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቀለው በቆቦ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች ችግር ላይ ወድቀዋል። ከ17,000 በላይ ተፈናቃዮች በቆቦ ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ሲሆን ከሁለት ወር በፊት የተወሰኑ ድርጅቶች …
በኢየሩሳሌም መቅደስ ደጃፍ ላይ ስምንት ሙዳየ ምጽዋት ይቀመጥ ነበር። ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኔዓለም በሴቶች መግቢያ በኩል ባለው ሙዳየ ምጽዋት አጠገብ ቆሞ፣ ሁሉን በሚያውቅ ባህርይው ስጦታውንና ስጦታው የተሰጠበትን ልብ ያይ ነበር። አንዳንዶች ለዝና ሰጡ፣ ሌሎች ስጦታቸውን ኑሮአቸ…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.