Channel
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends. @ebstvworldwidebot @ebswhatsnewbot
Updated: 2026-08-17
"ሌላ ፕላኔት ገብተናል!" ዛሬ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ 'ኢትዮጵያን እንወቅ ኤክስትራ' (Discover Ethiopia Extra) እንዳያመልጥዎ!! #DiscoverEthiopiaExtra #ebstv #AzizAhmed
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር በጋዛ ሰላም ዕቅድ ዙሪያ ከሀማስ ጋር ከተወያዩ በኋላ እስራኤል መግባታቸው ተነገረ። ጃሬድ ኩሽነር ከሀማስ አመራሮች ጋር በሰላም ዕቅዱ አፈጻጸም ዙሪያ ከመከሩ በኋላ በተመሳሳይ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር…
ኢራን ከአሜሪካ ጋር የደረሰችበት የመግባቢያ ስምምነት ቀነ-ገደብ በዛሬው ዕለት በመጠናቀቁ የአቋም ለውጥ ማድረጓን አሳውቃለች። ይህንን አስመልክቶ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኮማንደር ጄኔራል ዶላህ ጃቫኒ በሰጡት ማብራሪያ ይህ ስምምነት ቀነ ገደቡ በማለቁ ቴህራን ወታደራዊ አቋሟ ከመከላከል ወ…
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩት የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ …
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ከደቡብ ኮሪያ ጋር የምታደርገውን ዓመታዊ ወታደራዊ ልምምድ በእጅጉ እንደምትቀንስ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት ደግሞ ከሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ጋር ያላቸውን መልካም ግንኙነት ለመጠበቅና ደቡብ ኮሪያ ሀገራቸው በኢራ…
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው መሾማቸውን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማን የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸው ተገልጿል። በሌላ …
በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በዳሌ ወረዳ ዋራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ጋላማ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ከሀዋሳ ወደ አለታ ወንዶ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ መኪና ቆመው በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት በማድረስ እና …
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ4 የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ሰጥታው የነበረውን በሃገሪቱ የመኖር ጊዜያዊ የከለላ መብት ወይም በምህጻሩ ቲፒኤስ አነሳች። የትራምፕ አስተዳደር ጊዜያዊ የከለላ መብት ካቋረጠባቸው 4 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ፣ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ካሜሩን እንደሚገኙበ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.