Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-08-15
በተጋመደ ሕዝብ የጸና ሀገረ መንግሥት፤ የተደመረች ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሱት አንድ ሐሳብ ነበር:: ይኸውም የኢትዮጵያውያን ጥልቀት ያለው ጂኦግራፊና ቋንቋ የማይገድበው የትስስር እና የአብሮነት ማ…
ከህዝብ ጥያቄ ምላሽ እስከ ዲጂታል ሽግግር፡- የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ጉዞ ጉልህ ስኬቶች በታርጫ ከተማ "ማንሰራራት ለክልላችን ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዓመታዊ ጉባዔ ላ…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳዎችን የማጣጣም ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለፀ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን ወጥ በሆነና በጥራት በተደራጀ መልኩ ለማዘጋጀት የሚያስችለውን ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል:: ቀደም ሲል ስምንቱ ባለ 500 አባላት ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና…
“የዓባይ ወንዝ ዋነኛ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኗን በዓይኔ አረጋገጥኩ" - ታዋቂው የአረብኛ ይዘት ፈጣሪ አሊ ዳውድ ታዋቂው የአረብኛ ይዘት ፈጣሪ እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ አሊ ዳውድ የዓባይ ወንዝ ዋነኛ መነሻ ኢትዮጵያ መሆኗን በአካል በመገኘት ማረጋገጡን አስታውቋል:: አሊ ዳውድ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2ኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2ኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመርቀዋል:: ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥ…
የመደመር መንግሥት፡ የሐሳብ ዘር፣ የተግባር ፍሬ ከእርግማን ወደ ብልጽግና መሠረትነት ማንኛውም ታላቅ ሀገራዊ ስኬት የሚጀምረው ከጠራና ከረቂቅ የሐሳብ ፅንስ ነው፡፡ የ"መደመር" ፍልስፍና እንደ ሐሳብ ዘር መሬት ላይ ወድቆ በላብና በትጋት ሲኮተኮት፣ ዛሬ ላይ ሀገርን ወደ ብልጽግና ማማ …
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ደጀን፡- የሀገር ሉዓላዊነትና የልማት ዋስትና የሆነው መከላከያ ሠራዊታችን የአንድ ሀገር ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደኅንነት በጽኑ መሠረት ላይ ሊቆም የሚችለው ድንበርን በመጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ ዘመናዊና ጠንካራ ተቋም ሲገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በተግባ…
በ640 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የሶላር ኃይል ማመንጫ ተመረቀ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቁንቢ ወረዳ ስር በሚገኙት ሀሮሪ እና ሀሮ ጉራቲ ቀበሌዎች የተገነቡ ሁለት የሶላር ወይም የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል:: እነዚህ በ640…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.