Channel
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Updated: 2026-08-16
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮�…
ኤክስፖው እየተቃረበ ነው! ዳሸን ባንክ በአጋርነት የሚያቀርበውና ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደው የአዲስ ዓመት ኤክስፖ እየተቃረበ ነው። ኤክስፖው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ በዘመናዊ የባንክ አገልግሎት እንጠብቃችኋለን። #Ethio…
ይመልሱ ፣ ይሸለሙ ! ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ በኢንስታግራም ገፃችን ላይ ይጠብቁን። የኢንስታግራም ገፃችንን ለመቀላቀል መስፈንጠሪያውን ይጫኑ :- https://www.instagram.com/dashenbankofficial #Ethiopia #DashenBank #quiz
አልተፈቀደም! ዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ አገልገሎት (ሸሪክ) ላይ ስለማይፈቀዱ ነገሮች በጥቂቱ እናካፍላቹ:- 👉 ሀራም፡- በሸሪዐህ ህግጋት መሰረት የማይፈቀዱ ተግባራትን ያመላክታል፡፡ 👉 ሪባ፡- በሸሪዐህ የተከለከለ የገንዘብ ጭማሪ ሲሆን፣ በብድር ወይም በዕዳ ላይ ከዋናው ገንዘብ በላ…
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮�…
የ10% ማበረታቻ ቦነስ! የዘመን መለወጫ በዓል እየተቃረበ ነው። በዓሉን አስመልክቶ ከቤተሰብ እንዲሁም ከዘመድ አዝማድ ገንዘብ የሚላክበት ወቅት ነው። ከነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ …
የክረምት ሸመታ ካሉበት በዳሸን ገበያ! ዳሸን ገበያ ላይ ከሚገኙ ከ 100 በላይ ሱቆች መካከል የወደዱትን ከቤትዎ ሆነው በመሸመት ከድካም እና እንግልት ይገላገሉ። የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download #das…
የክፍያ መዘግየት ሀሳብ ይብቃ! ከማንኛውም ባንክ እና ዲጅታል ዋሌት የሚላኩ ክፍያዎችን በኪውአር (QR) እና ሪፈረንስ ሊንኮች ተጠቅመን፣ በማንኛው ባንክ ዋሌት እና ካርዶች ተቀብለን ወደ አንድ የዳሸን ሂሳብዎ ላይ በቅጽበት ይቀበሉ። · ክፍያዎችን በሪል-ታይም ይከታተሉ · የሽያጭ ሪፖር…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.