Kanal
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Diperbarui: 2026-08-16
Postingan media
በብራዚል ሊግ ቫስኮ ከ ሳንቶስ በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ተጫዋቾች ሰላምታ በሚለዋወጡበት ወቅት የቫስኮው ተጫዋች ቲያጎ ሜንዴስ ኔይማር ጋር ሲደርስ እጁን ዝቅ በማድረግ ሳይጨብጠው አልፏል። ☹️📸 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
አንድ ግለሰብ አርሰናል በዛሬው እለት የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ ካሸነፉ በኋላ በቀጣይ ሲዝን የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ያሸንፋሉ በማለት በ $6,400 ተወራርዷል አርሰናልም የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ከቻለ ይህ ግለሰብ $15,000 የሚያገኝ ይሆናል💰 [ Kalshi ] @Bisrat_sport_43…
Postingan media
Postingan media
Postingan media
ዛሬ ለሀያሉ ክለብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉ ተጫዋቾች ...🩷 * ዲዮማንዴ * ኩኩ * ኮናቴ * ቮሎሺን ( ከአካዳሚ ) @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨| ማንችስተር ሲቲ ሮድሪን ለባርሴሎና ከሸጠ በኋላ ከሊል ጋር የአዩብ ቡአዲን ዝውውር ሊያጠናቅቅ ተቃርቧል። 🔜 የግል ውሎች ላይ ስምምነት ከቀናት በፊት ተደርሷል እናም ውሳኔው ተወስኗል … ቡአዲ እስከ 2027 አይጠብቅም እናም በዚው ክረምት ሲቲን ይቀላቀላል። ✅ [ Fabrizio …
Belum ada iklan yang terindeks.
Channel ini ditambahkan ke crawler kami, tapi belum ada sponsored impression yang muncul. Subscribe di bawah — kami beri tahu saat hit pertama.
Dipantau sejak 2026-07-28 · pemeriksaan iklan pertama dalam antrean