Channel
Updated: 2026-08-23
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ አዲስ አበባ "የኦሮሚያ ክልል መቀመጫነቷ በሕገ መንግሥት እንዲደነገግ" ምክረ ሀሳብ ቀረበ በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ ሲከራክር በቆየው የአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የከተማዋ "የኦሮሚያ ክልል መቀመጫነት በፌደራል ሕግ መን…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ከአሜሪካ የመመለስ ስጋት የገጠማቸው ኢትዮጵያውያን ቀጣይ ዕጣ ምንድን ነው? ለሦስት ዓመታት በቆየው የአሜሪካ መንግሥት ጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ አማካኝነት ከለላ አግኝተው የቆዩ ኢትዮጵያውን ስደተኞች፣ አሁን ከአገር እንዲወጡ የ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የክልል ፕሬዝደንቶች ሰጡ የተባለው አስተያየት እና የጎላው ልዩነት ወደ ማጠናቀቂያው በተቃረበው የአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የአዲስ አበባ ጉዳይ መግባባት ያልተደረሰበት እና ሂደቱን ያዘገየ አጀንዳ …
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በመቀለ ከተማ ሁለት የተለያዩ ቦታዎች የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን እና በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ጥቃቱ ስለመፈጸሙ የክልሉ …
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱ አራት የፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢሚግሬሽን ውሳኔዎች ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለት ዓመት ሊሞላው ወራት በቀረው የሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው፣ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ዒላማ ያደረጉ ትዕ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ የግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ላይ ተገኝቷል የተባለው ጉድለት እና ያስነሳው ውዝግብ የግብፅ መንግሥት፣ በአገሪቱ የሚገነባው 'ኤል ዳባ' የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማብላያዎች (ሪአክተር) ላይ "ጉድለት" እንደተገኘ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ የአዲስ አበባን ጉዳይ ቅርቃር ውስጥ ያስገባው "ከበላይ የመጣ" ሃሳብ እና የምክክር ኮሚሽኑ ምላሽ አንድ ወር ባስቆጠረው አገራዊ ምክክር ስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት ከአራት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ወደ መቋጫው እየ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ "መዋቅራዊ ጥሰቶች" እና "አንድ ወገን ብቻውን የሚወስንበት እንቅስቃሴ" ታይቷል ሲል ከሰሰ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ "ከተራ የአሠራር ግድፈት" የዘለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.