Channel
Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation
Updated: 2026-08-15
የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert!) ውድ ደንበኞቻችን፣ በአንዳንድ አጭበርባሪዎች ሊከሰት ከሚችል የማታለል ተግባር ለመጠበቅ የሚከተሉትን የጥንቃቄ መልዕክቶች ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ 1. የባንክ መረጃዎችዎን፣ PIN Code፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ወይም …
ካፋላህ - አስተማማኝ ዋስትና! ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ ካፋላህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ ዋስትና የመስጠት አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡ 👉 የቅድመ ክፍያ ማስፈጸሚያ ዋስትና፣ 👉 የጨረታ …
ዘምኗል፣ ሁሉም ተችሏል👌 የባንካችንን ገንዘብ ገቢ እና ወጪ ማድረጊያ ማሽን (Cash Recycler Machine) በመጠቀም ብቻ ወደ ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግዎ ሒሳብዎን በምቾትና በቀላሉ ማንቀሳቀስ ይችላሉ። በዓባይ ገንዘብ ገቢ እና ወጪ ማድረጊያ ማሽን . . . 👉 የቪዛ ካርድዎን…
የነሐሴ 08/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር #10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ …
ልጆችዎ ወደፊት ምን መሆን ይፈልጋሉ? የልጆችዎን ህልም እውን ለማድረግ የገንዘብ መሰረት ያስፈልጋቸዋል፡፡ የልጆችዎን ነገ ብሩህ ለማድረግ እንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፡- 🏦 የቁጠባ ባህልን ከልጅነታቸው ያስለምዱ፤ 📈 ለትምህርታቸው እና ለወደፊት ህልማቸው አስተማማኝ መሰረት…
ሁሉንም በአንድ እዚህ ያግኙ👇 https://www.abaybanksc.com/wp-content/uploads/2025/09/Social_Media_Landing_Page.html
የዓባይ ቪዛ ካርድን ከያዙ፣ ጉዞዎ የሰመረ፣ ግብይትዎ የተሳካ ነው! የዓባይ ክላሲክ ቪዛ ካርድ በየትኛውም የዓለም ክፍል በሚገኙ የኤ ቲ ኤም እና ፖስ ማሽኖች ላይ 24/7 ያገበያይዎታል! ባንክዎን ይዘው ይጓዙ! ግብይትዎን በዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ያድርጉ። መተግበሪያውን ከ …
የነሐሴ 07/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር #10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.